ለቪዛ አሰፈላጊ ሆኑ ነገሮች


ከኬንያና ከጂቡቲ ዜጎች በስተቀር በአትዮጵያ ጉብኝት የሚያደርጉ የሌሎች አገራት ጎብኚዎች ቪዛ ያስፈልቸዋል። ጎብኝዎች ከአገራቸው ከመውጣታቸው በፊት ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ወይም የቆንስላ ጽህፈት ቤቶች ቪዛ መቀበል ይጠበቅባቸዋል። ቪዛዎች ሁሉ ከተመቱበት ቀን ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይችላሉ ። የኢሜል መመርያ ሁሉም በኢሜል የሚላኩ ማመልከቻዎች የመስመር ቁጥሮች ኖሯቸው በኢቨሎፕ ተከተው መላክ አለባቸው። ማመልከቻዎቹ በግል መፍትሔ የተላኩ ቅድመ ክፍያ የተፈጸመባቸው FEDEX፣ UPS ወይም EXPRESS MAIL የምላሽ ኢቨሎፕ ሊኖራቸው ይገባል። ሁሉም የምላሽ ኢንቨሎፖች የመስመር ቁጥሮች ሊኖራቸው ይገባል። የመስመር ቀጥሮች የሌሉት ተራ መልእክት (ሜል) ከላኩ ጉዳይዎ ሊፈጸምሎት አይችልም፤ የላኩት መልዕክት እንዳልተፈጸመም መልዕክት ይደርሶታል። የሚመለከታቸው የመልዕክት (ሜሊንግ) ኩባንያዎችን ድረ-ገፅ በቀጥታ(Online) በመጠቀም መልዕክቶን ለኤንባሲ መድረሱን ማረጋገጥ ይችላሉ።ነገር ግን መልዕክቶ መድረሱን ለማረጋገጥ እባክዎን አይደውሉ። እባክዎን ምላሽ የተላከሎ መሆኑን ለማወቅ መልዕክቶን በተቀበልን ከ2 ወይም ከ3 የሥራ ቀናት በኋላ በሚመለከታቸው የመልዕክት (ሜሊንግ) ኩባንያዎች በቀጥታ(Online) የኢሜል መልዕክት የግብረ መልስ ቁጥርን በመጠቀም ማመልከቻዎን ይተው። የኢሜል መልዕክቶ መድረሱን ካረጋገጡ በኋላ ወደ ኤምባሲያችን መደወል አይጠበቅብዎትም።


Back to Home


Subscribe Our News Posts