ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ የኢትዮጵያን የልማት እምቅ ኃይል ማበልጸግ


የሀገር በቀል የምጣኔ ሀብት ማሻሻያ አጀንዳ የአገሪቱን ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማሳለጥ የተቀናጀ ምላሽ እና ንድፍ ነው፡፡ የስኬቶቻችንን እሴቶችን በመሰብሰብ ሂደት ውስጥ የተቀጸው ይህ አጀንዳ ቁልፍ ማነቆዎችን በጥልቀት በመመርመር እና በቂ ማሻሻያዎችን በማመላከት፣ የማክሮ ኢኮኖሚ፣ የመዋቅር እና የዘርፍ ማሻሻያዎችን በመዘርዘር ለሥራ ፈጠራና አካታች እድገት መንገድ የሚጠርግ ነው፡፡ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳውን ያውርዱ


Back to Home


Subscribe Our News Posts